Zaima Annotation Sorted by Book

የግዕዝ ዜማ ምልክቶች

በሙሉ በከፊል ከምን፡እንደተገኝ ትርጉም
ሀ ሐ ኅ
ሀገሩ ገሩ ሠለስት his nation
ሃሌ፡ሉያ hallelujah
ህላዌከ፡ኅቡር ህላ ቡር የደብረ፡ታቦር living together
ህየንተ፡አዕማድ፡ክርስቶስ ህየ ጾመ፡ድጓ pillar of life
ለሊሁ ሊሁ ድጓ he
ለሐዲር፡ውስተ፡ከርሣ ዲር የገብርኤል to dwell in her tomb
ለሕዝበ፡ፋሲካ፡አብስሩ ሲካ ስሩ የፋሲካ፡ድጓ heralded to the feast men
ለማርያም ለማ ድጓ፡የፋሲካ for mary
ለቤተ፡ክርስቲያን ያን ጾመ፡ድጓ to church
ለተድላ፡ወለዳኅና፡ዚአነ ለተ ወለ መስተብቁዕ for our rejoice
ለነዳቂ ዳቂ የአስተምህሮ on the trebled
ለአብ፡ወለወልድ ወለ አርያም to father god and the son
ለከ፡ኃይል ለከ ይል የሕማማት power belongs to you
ለዝልዝ (ሶስና፡ዳንኤል) ለዝ ጾመ፡ድጓ to susana and daniel
ለዝናም ለዝ የክረምት his mercy like rain
ለዱያን፡አኃው ለዱ መስተብቁዕ to despaired brothers lé timotios
ለገይሥ ለገ ጾመ፡ድጓ to rush
ለጊዜ፡ዝናም ድጓ while it rains
ለጋላት ላት ድጓ፡የጴጥሮስ for pagans
ለጢሞቴዎስ ለጢ ድጓ to timothy
ሉቃስ፡ባሕቲቱ፡ተናገረ ሉቃ ባሕገረ የሉቃስ፡ድጓ luke talked his alone
ሊተሰኬ፡ትውክልትየኒ ሊተ ኬ ድጓ he is my hope
ላዕለ፡ነዳይ ላዕ ዳይ መወድስ on the trebled
ሌሊተ፡በብርሃነ፡እሳት ሌሊ መስተጋብዕ fire in the mid night
ልብሱ፡ዘመብረቅ ብሱ ረቅ የሚካኤል his close thunderbolt
ሐመልማለ፡ወርቅ ርቅ ድጓ thread of gold
ሐነፀ ሐነ ድጓ build
ሐዋርያት፡መሐሩነ ሐዋ ሩነ ድጓ፡የሐዋርያት apostles taught
መለኮት፡ወፍቅር መለ የማርያም divine and love
መሐለ፡በርእሱ መሐ ርሱ የአብር፡ድጓ snored by himself
መርሆሙ መር መስተጋብዕ led them
መሰንቆ፡አርጋኖን መሰ ኖን አርያም "single string, ethiopian violin"
መስቀል መስ ድጓ፡የመስቀል the cross
መስቀል (ቁርጽ) መስ የመስቀ፡ድጓ the cross
መስቀል፡ብሂል መስ ሂል ድጓ proverbs about the cross
መስቀል፡አብርሃ መስ ርሃ ጾመ፡ድጓ the cross has lightened
መበለት መበ የጊዮርጊስ widowed
መና፡ኅብስተ ድጓ፡የሚካኤል bread made of manna
መንክረ፡ገብሩ መን የመስቀል his marvels deeds
መጽአ፡ቃል መጽ ቃል የደብረ፡ታቦር፡ድጓ the word came
መጽአ፡እምድኅሬሁ ሬሁ ድጓ፡የገብርኤል came after him
ሚመጠነ ሚመ የዕርገ፡ድጓ how much
ማርያም ማር የእመቤ፡ድጓ association of
ማኅሌት ጾመ፡ድጓ praise
ማኅደረ፡መለኮት ኮት ሠለስት dwell of divine
ምክር፡ወሰላም ምክር አርያም peace and council
ሠ ሰ
ሠለስተ፡አስማተ፡፫ ጾመ፡ድጓ three names
ሠርዓ፡ሰንበተ አርባዕት he made sabbath
ሣረረ ረረ የጌና፡ድጓ god created
ሤመከ፡ታእምር ሠለስት appointed to be known
ረቢ፡በሀ ረቢ ጾመ፡ድጓ good morning rabbi
ረዓዮሙ ዓዮ መስተጋብ he looked after them
ርኢኩ ኢኩ ፡ አርባዕት i saw
ርዕዩ፡በግዓ ዓ ፡፡ ሠለስት look after sheep
ርግብየ፡ይቤላ ግብ ቤላ ፡ ሠለስት he call her; my dove
ሰስሉ፡ዕልዋን ሰስ የዮሐን፡ድጓ he loved criminals
ሰባኬ፡ተፈኖኩ ባኬ የዮሐን፡ድጓ missionary of gospel
ሰያፍ (እስከ፡ዓረብ) ያፍ ጾመ፡ድጓ symbolic sign (up to friday)
ሰገደ፡ወአንፈርዓፀ ሰገ የዮሐን፡ድጓ knelled gladly
ስማዕ፡ሰማይ ስማ ማይ ድጓ "the heaven, hear!"
ቀድሑ ቀድ ፡ ፡ ድጓ they become beautiful
ቀድሱ፡ጾመ ቀድ ፡ ፡ ጾመ፡ድጓ sanctify fast
ቀፀበቶ፡ፀሐይ ቀፀ ሐይ ፡ ጾመ፡ድጓ the sun gestured them
ቁመ፡በዘሀሎከ የአስተምህሮ your word firmed
ቃለ፡ዓዋዲ ቃለ ዋ ፡ አርያም herald
ቃላቲሆሙ ቃላ ቲሆ ድጓ their word
ቃልየ አርባዕት my word
ቅድስት፡ቤተክርስቲያን ጾመ፡ድጓ holly church
በሀ፡ንበላ በሀ በላ አርባዕት let me greet her
በልቡናከ ናከ የሚካኤል፡ድጓ by your consciousness
በሐሊበ፡ንጽሕ በሐ ንጽ ድጓ by pure milk
በመንጦላዕተ ጦላ የትንሣ፡ድጓ beyond curtain
በመንፈስ፡የሐውር ሠለስት he walks through he choice
በሢመትከ ድጓ in your mighty
በበትረ፡ሐጺን ምዕራፍ spear
በብሔረ፡ሴኬም በብ ኬም የአብርሃም at secom
በኀቤከ፡ዮም በኅ ዮም ትንሣኤ፡ድጓ in my present
በኅበ፡ተቀብረ ብረ የትንሣ፡ድጓ the money he had graved
በእንተ፡ልደቱ፡ለክርስቶስ ደቱ የልደት፡ድጓ about jesus' birth
በከመ፡ይቤ፡በወንጌል ጌል አርባዕት as he said in gospel
በክልዔ፡አሣ ዝማሬ by two fish
በወንጌል ጌል ሠለስት in gospel
በዕንቈ፡ሰንፔር ፔር ጾመ፡ድጓ by diamond
በዕንቈ፡አጶሮግዮን በዕ ንቈ ድጓ beauty of aphorgayon
በዝማሬ ዝማሬ chant
በደሙ ደሙ የስብከት፡ድጓ by his blood
በደሮ፡ለጴጥሮስ የትንሣ፡ድጓ he preceed
በደብር፡በደብረ፡ታቦር በደቦር የደብረ፡ታቦር on the mount tabor
ቡርክት፡አንቲ ቡር የማርያ፡ድጓ blessed of blessed
ባርከኒ ከኒ ዮሐንስ፡ድጓ bless me
ባኡ ባኡ ጾመ፡ድጓ get in
ቤተ፡ልሔም፡አብጽሖሙ አርባዕት took them bethlehem
ቤዘወነ ወነ የመስቀ፡ድጓ redeemed us
ብዙኃን ምዕራፍ many
ብፁዕ፡አንተ፡ዮሐንስ አርባዕት john had been blessed
ብፁዕ፡ዘይሌቡ ሌቡ ምዕራፍ wise men
ተመሲሎ፡ሰብአ ሲሎ ብአ የጊዮርጊስ፡ድጓ like man
ተመይጤ፡ጴጥሮስ ይጠ የሐዋርያት፡ድጓ peter returned
ተመጠው ጠው ድጓ received
ተሠሀለነ ለነ ድጓ forgiveness
ተሥዒነነ ነነ የትንሣኤ፡ድጓ we could not
ተሰአልዎ ልዎ የዮሐንስ፡ድጓ beg him
ተቀጸሉ፡ጌራ፡መድኃኒት ጌራ ጾመ፡ድጓ have got crown & security
ተናጋሪት ሪት ጾመ፡ድጓ can talk
ተንሥአ፡እምነ፡ሙታን ተን የትንሣኤ፡ድጓ raised among dead
ተንሥአ፡ይጸሊ ድጓ he stands up to prayer
ተከዚ የዮሐንስ፡ድጓ name of river
ተወልዱ ልዱ ድጓ they born
ተዓብዮ፡ነፍስየ ብዮ ነፍ ምዕራፍ my soul praise him
ተጋህኩ፡ወኮንኩ ተጋ ምዕራፍ become active
ታሥተስሪ፡ለነ ለነ ጾመ፡ድጓ sons of righteousness
ታቦት የማርያም፡ድጓ arc
ትሕትና፡ወፍቅር ወፍ የዮሐንስ፡ድጓ love and humility
ትንሣኤ፡ሰመያ፡ትንሣኤ፡ሰመያ ትን ሰመ የትንሣኤ፡ድጓ resurrection of heaven
ትእመኑ፡ብየ ብየ አርባዕት believe in me
ትከውኑ፡ጽሉዓነ ውኑ አርባዕት you will be hated
ትውልደ፡ጻድቃን፡ይትባረኩ ጻድ ረኩ የጻድቃን፡ድጓ will be blessed
ትገብር፡ፋሲካ ፋሲ የትንሣኤ፡ድጓ the holliday can save
ትጉሃን ድጓ actives
ኃላፊ፡ንብረት አርያም varity treasury
ኃዘን ኃዘ ጾመ፡ድጓ sad
ኄር፡እግዚአብሔር ኄር ጾመ፡ድጓ compassion god
ኅሠሠ ሠሠ የአስተምህሮ searched
ኅርማን፡የጐሽ፡ወይፈን ኅር ዘፈን amharic song / bull of buffalo
ኅብስት ዝማሬ bread
ነበቦ፡ወይቤሎ በቦ ድጓ he said that
ነቢየ፡ልዑል፡ትሰመይ ነቢ የዮሐንስ፡ድጓ you will said to be
ነቢይ ነቢ ድጓ prophet
ነገሥት ጾመ፡ድጓ princes
ናስተበቊዕ ናስ ቊዕ ቅዳሴ we mediate
ንስግድ ግድ ቅዳሴ lets kneed
ንዜኑ የልደት፡ድጓ we commemorate your death
ንግሥት ንግ አርያም prince
አ ዐ
አልቦ፡ዘየዓብዮ ልቦ ሠለስት no one is above him
አልዓላ ዓላ የፋሲካ፡ድጓ he respected her
አሜን፡እብለክሙ ድጓ i said you truth
አምላከ፡አዳም አርባዕት god of adam
አምኃኃ ኃኃ ሠለስት he gave her greeting
አሠርገዎሙ ገዎ የሐዋርያት፡ድጓ awarded them
አረፋቲሃ፡ለቤተክርስቲያን ቲሃ ጾመ፡ድጓ foundation of church
አስተርእዮ ድጓ he show him
አስተጋብአተነ ጾመ፡ድጓ she gathered us
አስተፋጥኑ፡ገቢረ፡ሠናይ ጥኑ ጾመ፡ድጓ be fast to good deeds
አስዋኮ፡ለኃጢአት ዋኮ ድጓ had sheltered/ harbored
አቀድም ድም ምዕራፍ first of all
አቅልል ልል ድጓ lightened
አቅብረሪ፡ተሽከርክሪ (ወዘካርያ) ረሪ የዮሐንስ፡ድጓ amharic song/circular dance
አበጥዎ፡ለስምዖን ጥዎ ጾመ፡ድጓ they returned back simon
አቡነ፡ዘበሰማያት ጾመ፡ድጓ our father in the heaven
አባ፡ወአቡየ አባ ቡየ የትንሣኤ፡ድጓ my real father
አባሁ፡ወእሞ ባሁ ጾመ፡ድጓ his parent
አብሠራ ሠራ አርያም herald
አብርሂ፡አብርሂ ርሂ ርሂ ድጓ "lighten, lighten"
አንሰ፡ርኢኩ አን ኢኩ ሠለስት i saw
አንሰ፡አስተብቋዕክዎ አንብቋ ክዎ ድጓ i mediated him
አንቀጥቃጢ (ከርሡ፡ሰሌዳ) ሠለስት vibratory/word sign
አንቀጥቃጢ፡ድርስ፡እንሰ፡ኢየአምሮ ጢስ የዮሐንስ፡ድጓ vibratory/sign word
አንትሙ ትሙ አርባዕት you
አከለነ አከ ድጓ on day time
አክሊለ፡ሰማዕት አክ ዕት አርያም crown of true witnesses
አዋልደ ልደ አርያም sons
አውግር የፋሲካ፡ድጓ hills
አዕሩግ ሩግ የሆሣዕና፡ድጓ adults
አዬ፡ጉና፡ትመስላለች፡መና አዬ ጉና አማርኛ she seems vanity
አይቴ፡ሀሎ አይ ሀሎ የትንሣኤ፡ድጓ where is he
አጋን (ከሣዶ፡ክብርተ፡ለጋላት) ጋን የጴጥሮስ፡ድጓ cry loudly
አጓድ፡ውኁደ፡ነገርኩ ጓድ ድጓ what i told you
አፀውተ፡ሲኦል አፀ ኦል ሠለስት she who closed hell
ኢሞቱ ኢሞቱ መዋሥዕት they did not die
ኢታብአነ፡ውስተ፡መንሱት ኢታ ጾመ፡ድጓ do not held us to temptation
ኢትርኃቁ፡እምኔሃ ሐቁ ሠለስት does not far from him
ኢትግድፋ፡ለነፍስየ ድጓ my soul hated him
ኢኮነኬ፡መንክር ኢኮ ድጓ do not be amazing
ኢያርኂዎ ኂዎ የአስተርዮ፡ድጓ before open her
ኢያድኅነኪ ነኪ ምዕራፍ he would not redeem
ኢይፈርሆ መስተጋብዕ do not fear him
እሙነ፡ትቤ ትቤ ድጓ you talk truth
እም፡ሰማይ፡ይሁብ እም ሁብ የክረምት፡ድጓ he give from heaven
እምሥራቀ ራቀ ምዕራፍ at the east
እምኔሃ ኔሃ ሠለስት she
እምከርሠ፡እሙ፡አእመረ እም ከር እሙ የዮሐንስ፡ድጓ from his mother's tomb
እምደብረ፡ዔሌዎን ሌዎ የትንሣኤ፡ድጓ from mount elewon
እስመ፡አንተ፡እግዚኦ፡ተስፋየ እስ ፋ ጾመ፡ድጓ oh god! you are my hope
እኁዝ፡አቅርንቲሁ የአብርሃም፡ድጓ have been catch their horn
እንሣእ፡በረከተከ ሣእ የዮሐንስ፡ድጓ to get your blessing
እንተ፡ኢገብራ ብራ ድጓ he did not touch her
እንዘ፡ይትናገሩ ገሩ የደብረ፡ታቦር፡ድጓ when they talk
እንዘዘንተ ጾመ፡ድጓ this one
እግዚኦ፡በሥምረትከ ዚኦ በሥ መስተጋብዕ let it be according -to your good will
ኦሆ፡በሀሊት ኦሆ ጾመ፡ድጓ volunteer
ከመ፡በረከተ፡ትረሱ በረ ረሱ ጾመ፡ድጓ to confiscate blessing
ከመ፡ትጺሕ፡ፍኖቶ ጺሕ ሠለስት pave the way
ከመ፡ንህብ ንህ የጽጌ፡ድጓ as a bee
ከመዝኑ፡አንጋ ዝኑ ንጋ ድጓ like this
ካህን ካህ ሠለስት clergy
ክፍለነ፡ንባአ ክፍ ንባ ድጓ suffered to let us enter
ኮል፡እንከ ኮል ድጓ (ዝማሬ) strawberry
ኮኖሙ፡መርሐ ኮኖ ርሐ የመስቀል፡ድጓ become your leader
ኲለንታሃ፡ወርቅ ታሃ አርያም she is made of gold
ኲሉ፡ፀር ፀር ድጓ the whole enemies
ኲልክሙ ኲል ምዕራፍ all of you
ወለእለኒ፡ሀለው ለኒ ለው ድጓ for a lives
ወሑሩ፡ባቲ ሑሩ ጾመ፡ድጓ walk with him
ወመሀረ ሀረ ሠለስት taught
ወመድምመ፡ዕፁበ፡ገብረ ምመዕፁ የካህናት፡ድጓ he did amazing miracles
ወምስኪን ኪን ምዕራፍ poor
ወምድረ፡ሣረረ ረረ ድጓ founded the earth
ወምድርኒ ርኒ የፋሲካ፡ድጓ the earth as well
ወቃልየሰ፡ኢየ፡ሐልፍ ወቃ አርባእት my word is never pass
ወበኃይለ፡ሊቃነ፡መላእክት በኃ ድጓ by the power of archangels
ወተሰመዩ መዩ ድጓ if appointed
ወትምላፅ፡አፍላገ ላዕ መስተ፡ብቊዕ the rivers may be full
ወንዋይ፡ኅሩይ ዋይ አርባዕት selected apparatus
ወአምጽእዎ፡ሊተ እዎ ሊተ የሆሣዕና፡ድጓ bring to me
ወአብያተ ያተ ሠለስት houses
ወአነ፡ሎቱ ወአሎቱ ጾመ፡ድጓ i am his
ወአወፈየ ፈየ አርባዕት if gave once
ወአዕማትየ ወኦ ትየ ድጓ my servants
ወኢኅፈረ ወኢፈረ የማርያም፡ድጓ they did not ashamed
ወኢያኅጥኦሙ፡እምዘ፡ፈቀዱ ዝማሬ he did not gave sinners to do their wish
ወወረደ፡ዲበ፡ምድር ረደ የአማኑኤል፡ድጓ to the earth
ወዘዝያቆን ወዘቆን እስጢፋኖስ፡ድጓ the ordained diacon
ወይቤሎሙ አርባዕት he said them
ወይተንብል፡በእንቲአን ብል የሚካኤል፡ድጓ mediate to us
ወይነስት፡ኲሎ፡አጽዋናት ወይ ኩሎናተ ምዕራፍ he distract all shelters
ወይወውዑ የፋሲካ፡ድጓ they are crying
ወዮርዳኖስኒ ወዮ ድጓ jordan as well
ወድቀ፡ወትቀጥቀጠ ድቀ የትንሣኤ፡ድጓ failed down and have been crushed
ወገሠጽዎ ጽዎ ጾመ፡ድጓ rebuked him
ወጌሠመ፡መሬት ጌሠ ጾመ፡ድጓ tomorrow the earth
ወጐየ፡ኃጢአትነ ድጓ our sin removed
ወፀውዖ ወፀ ሠለስት and called him
ውስተ፡ኵሉ፡ምድር፡በስምየ ኵሉ ምድ የሐዋርያት፡ድጓ all round the earth for the sake of my name
ውስተ፡ዛቲ፡አንቀጽ ቀጽ የሐዋርያት፡ድጓ through this get
ዓሣ፡የመረብ፡ዓሣ የመረብ አማርኛ fished fish
ዓርገ፡ዜና አርባዕት the news heard
ዓቢየ፡ዜና ዜና አርባዕት great herald
ዓቢይ ዓቢ ምዕራፍ major
ዕሌኒ፡ንግሥት ዕሌ ንግ ድጓ prince ellen
ዕርገቶ የዕርገት፡ድጓ his ascending
ዕቀብዋ ዕቀ ሠለስት kept her
ዕበያ፡ወክብራ ዕበ ጾመ፡ድጓ her honor and glory
ዕጣን፡ይእቲ ቅዳሴ she is like incense
ዕፀ፡ሕይወት፡ብሂል ዕፀ ሂል ጾመ፡ድጓ soul's analogy
ዕፁብ፡ገረመኒ ዕፁ መኒ ትግሪኛ surprised me
ዕፁብኒ ዕፁ ድጓ amazing
ዕፅ፡ዘለክፎ ጾመ፡ድጓ who touched by stick
ዘሎቱ ዘሎ የልደት፡ድጓ for him
ዘሕግ፡ወዘሥርዓት ዘሕ ሠለስት rule and statute
ዘረስዮ ሰዮ አርባዕት what he did
ዘሰማይ፡ሐራ ዘስ ሐራ መዋሥዕት heavenly troops
ዘበሰማያት ያት ጾመ፡ድጓ who is in the heaven
ዘበዳዊት ዘበ አርባዕት by david
ዘንጥል፡አቀማጥል (ንጉሠ፡ሰላም) ጥል አማርኝ lord of peace
ዘአንተ፡ሥሉጥ ሉጥ ቅዳሴ you are fast and
ዘአፍላግ፡ማያተ ላግ መስተብቍዕ springs of rivers
ዘኢየሐምም፡ይቀውም ሐም ይቀ ድጓ who live for ever
ዘኢይጸልም ጾመ፡ድጓ which is not destroyed
ዘየሐፅብ (ፅ) ፅብ የሆሣዕና፡ድጓ who wash
ዘይሰዓኖ፡ለእግዚአብሔር ዓኖ ለ እ ሠለስት nothing unable god
ዘይኔጽር ኔ ጽ ደጓ who observes
ዘይገለብቦ ዘይ ብቦ መስተጋብዕ over headed
ዘይፈርሆ፡ለእግዚአብሔር ርሆ ጾመ፡ድጓ who fear god
ዘይፌኑ፡ፀሐየ ፌኑ ጾመ፡ድጓ who send the sun
ዘድንግል፡መናሥግተ ዘድ የአስተርእዮ፡ድጓ seal of virginity & virgin
ዘፈጠረ ጠረ ምዕራፍ who created
ዛቲ፡ዕለት ዕለ አርባዕት this date
ዝኬ፡ውእቱ፡ክርስቶስ ዝኬ ሠለስት christ is this
ዝይእዜ፡ዜማ (አዋልደ፡ንግሥት፡ለክብርከ) ዘይ ሠለስት your glory
የውሃታ፡ወሠናይት ሃታ ሠለስት by her compassion and honesty
ይሁዳ ሁዳ ድጓ judah
ይመትሩ ምዕራፍ they cut
ይማዕ፡ፀሮ ይማፀሮ ድጓ to win his enemies
ይረክብ፡ሞገሰ ይረ ድጓ to be blessed
ይሰብር፡ቀስት ብር ም፡ዕራፍ who arrow
ይበውዑ፡ውስቴታ ቴታ ምዕራፍ to pour on him
ይቤ፡አሞን ክና ቅኔ (ዘይእዜ) amon said
ይቤልዋ፡ለነፍስየ ሞን ድጓ what he did
ይቤሎ፡ጳውሎስ ቤሎ ድጓ paul said
ይገብሩ ሠለስት they do
ይገብሩ፡በዓለ ይገ ዓለ የትንሣኤ፡ድጓ they celebrate/holyday
ዮሐንስ፡ለሕዝብ ዝብ አርባዕት john to people
ዮሐንስ፡ታዎጎሎስ ጎሎ የዮሐንስ፡ድጓ "john, tawaglols"
ዮም፡ፍሥሐ፡ኮነ ዮም የልደት፡ድጓ today have been rejoiced
ዮሴፍ፡ቀበሮ ዮሰ በሮ መዋሥዕት joseph buried him
ድርስ (ማርያም) ድጓ word sign
ድንግል፡በከርሣ ድን ርሣ የማርያም፡ድጓ virgin conceived
ገሚድ፡ገሚድ ገሚ ገሚ የጽጌ፡ድጓ harvesting harvest
ገሪማ፡በሰላም ሪማ የአባገሪማ፡ድጓ gerima in peace
ገብረ፡ሰላመ ገብ ጾመ፡ድጓ made peace
ገነዝዎ ገነ አርባዕት shrouded him
ጊዜ፡ለተቀንዮ ንዮ ጾመ፡ድጓ time to work
ጊዜ፡ፈቀደ ፈቀ ጾመ፡ድጓ when he will
ጌሠት ጌሠት የትንሣኤ፡ድጓ she rushed
ጌራ፡መድኃኒት ኒት አርባዕት medicine above all medicines
ጌራ፡መድኃኒት ጌራ ጾመ፡ድጓ medicine above all medicines
ግቢ (ናዕቢ) የትንሣኤ፡ድጓ get in
ግብረ፡ዘወሀብከኒ ግብ የትንሣኤ፡ድጓ the job you gave me
ግፋዕ ፋዕ ድጓ impression
ጠባብ የገብርኤል፡ድጓ narrow
ጥቀ፡ሥሙር፡እምወይን ጥቀ የጽጌ፡ድጓ flavored than vein
ጥዑም ጥዑ መዋሥዕት sweet
ጳውሎስ፡ለጢሞቴዎስ ጳው ለጢ ድጓ paul to timothy
ጸለለ፡ወመልዓ ለለ የአስተምህሮ፡ድጓ filled and vacillated
ጸልዩ ጾም፡ድጓ pray
ጸርሐ፡ሞት የትንሣኤ፡ድጓ death cried
ጸቃው፡ዕ የማርያም፡ድጓ honey
ጸጅ፡ጸጅ ጸጅ ጸጅ አማርኛ "vein, vein"
ጸጋ፡ወጽድቅ ጸጋ ድጓ grace and righteousness
ጽዮን ሠለስት shelter/ village of protection
ጽጌ፡ብሂል ሂል የጽጌ፡ድጓ flower means
ጾመ፡ሙሴ ጾም ሙሴ ድጓ moses feast
ፈኑ፡አዴከ ፈኑ ድጓ send us your hand
ፍሬ፡ስብሐት ሐት ድጓ fruit of praise
ፍታሕ፡ሊተ ፍታ ምዕራፍ judge for me

የዕዝል ዜማ ምልክቶች

በሙሉ በከፊል ከምን፡እንደተገኝ
ሀ ሐ ኀ
ሆሣዕና፡በአርያም ሆሣ በአ ቅዳሴ
ለአሕዛብ፡ወለበሐውርት ለአ-ወለ ድጓ
ለእግዚእየ፡ንበር ለእ እየ ንበር ምዕራፍ
ለከ፡ኃይል ለከ ይል የሕማማት፡ጸሎት
ለከ፡ንፌኑ ለከ ንፌ ምዕራፍ
ለከፎ፡ሶቤሃ ከፎ ምዕራፍ
ልብሱ፡ዘመብረቅ ልብ ዘመ ረቅ ድጓ፡የሚካኤል
ልዕልናሃ ናሃ ዝማሬ
ሐዋርያት፡መሐሩነ ሐዋ ሩነ ድጓ፡የሐዋርያት
ሐዲጎ፡፺ ዲጎ ፺ ድጓ፡የጥምቀት
ሐፀራ፡ለባሕር፡በአናቅጽ ሐፀ ለባ ቅጽ ቅዳሴ
መንክር፡ግርማ መን ግር ድጓ፡የእመቤታችን
መንጦላዕተ ጦላ የጥምቀት
መክፈልተ፡ሠናየ ልተ ድጓ፡የእመቤታችን
ሙዳሱጣ ሙዳ ሱጣ የስቅለት
ማርያምሰ ማር ምሰ ድጓ፡የፋሲካ
ማኀደረ፡መለኮት ማኀ ኮት የዚቅ፡ዜማ
ማዕዳ ዕዳ ድጓ፡የእመቤታችን
ማዕዶት ማዕ ድጓ፡የፋሲካ
ማየ፡ጐንደር፡ይፍስሳል፡በሸንኰር ማየ ጐን አማርኛ
ሞዕዎ ዕዎ ድጓ፡የሰማዕታት
ሠ ሰ
ሠረገላ፡ለጸሎት ሠረ ሎት ጾመ፡ድጓ
ሣህል ሣህ ድጓ
ሥላሴ፡ዜማ፡ሥላሴ የቅኔ፡ዜማ
ሥጋ፡ለቢሶ፡ዘሞዓኒ ቢ ኒ ጾመ፡ድጓ
ሥጋ፡ሰብ፡እ መዋቲ ሥጋ ስብ ዋቲ ድጓ፡የጥምቀት
ርሡይ፡ወሥርግው ርሡ ወሥ ዝማሬ
ርእየተ፡ገጻ፡ጽጌ፡ደንጐላት ርእ ገጻ ምዕራፍ
ሰላም፡ለኪ ለኪ መልክዕ
ሰማዕኩ፡ጸሎተከ ሰማ ተከ መዋሥዕት
ሰንበተ፡ሰንበታቲሁ ቲሁ ጾመ፡ድጓ
ስብሕት ሕት አንቀጸ፡ብርሃን
ሶበ፡ተዘከርናሃ ሶበ ተዘ ናሃ ምዕራፍ
ሶበ፡ይሠርቅ፡ፀሐይ ሶበ ርቅ ጾመ፡ድጓ
ቀስቶ፡ወተረ ተር ቅኔ
ቃሎ፡ወሀበ ቃሎ ሀበ አርያም
በል፡አባ፡ወአቡየ በል አባ ቅዳሴ
በሎ፡ይቤለኒ ጾመ፡ድጓ
በምኔ፡ልብረረው ኀዘ ከን ሰበ የአማርኛ፡ግጥም
በርባንሃ ንሃ የስቅለት
በቃና ዘገሊላ
በቅድመ፡ቤተ ምዕራፍ
በአቅሌስያ ስያ ጾመ፡ድጓ
በአጽርቅት፡ተጠብለለ ለለ ድጓ፡የልደት
በእንተ፡አብርሃም፡ፍቁርከ በእአብሃ ፍቁ ምዕራፍ
በእንተዝ፡ናፈቅረኪ በአ ረኪ ቅዳሴ፡ማርያም
በውስተ፡አሕዛብ ዛብ ድጓ፡የቃና
በዕፀ፡ሳቤቅ በዕ ቤቅ ጾመ፡ድጓ
በጌላቡሄ በጌ ቡሄ ሥላሴ፡ቅኔ
በጎል፡ሰከበ በጎ ከበ ድጓ፡የልደት
በጽዮን በጽ ድጓ፡የፋሲካ
በፊን፡ሰብአ፡ሰላጢን በፊ ሰብ ጢን አማርኛ፡ግጥም
ቤዛ፡ኩሉ፡ዓለም ቤዛ ኩሉ ዓለ ድጓ፡የልደት
ብርሃናተ፡ዘይትዓፀፍ ብር ናተ ድጓ
ተሐነጺ፡በጽድቅ ነጺ ጾመ፡ድጓ
ተሰቅለ ተሰ ጾመ፡ድጓ
ተሳተፍነ፡ምስለ፡ወልድከ ተሳ ድከ ዝማሬ
ተናገሮሙ ሮሙ ድጓ
ተአምረ፡ወመንክረ ተአ ክረ ድጓ
ተአምሮ፡ወመንክሮሂ፡ዘገብረ ምሮ ድጓ
ተወከፈኒ ፈኒ መስተጋብዕ
ተጽ፡ዒ ኖ ዒኖ ጾመ፡ድጓ
ትር፡ዓዩ፡ገዳመ ትር ዓዩ
ትጉሕ ትጉ ምዕራፍ
ኀበ፡ሀሎ፡ፍሥሐ፡አነብረከ ኀበ ፍሥ ረከ መዋሥዕት
ኀዘን ክንፌን ሰበረው
ኀደረ ኀደ ድጓ፡የእመቤታችን
ነድ፡ለማየ፡ባሕር፡ከበቦ ነድ ነግሥ
ነጸረ፡ወርእየ ነጸ ወር ድጓ
ናሁ፡ንዜኑ ና ኑ ቅዳሴ
ንሴብሕ፡ወንዜምር ንሴ ምር አርያም
ንስቲተ፡ሐሊፍየ ቲተ ምዕራፍ
ንተቅ ተቅ አማርኛ
ንዜኑ የስቅለት፡ድጓ
ንጉሥ፡ሰሎሞን ንጉ ሞን ምዕራፍ
ንጹሐን ሐን ውዳሴ፡ማርያም
አልፀቀ፡ሳውል ፀ ው ጾመ፡ድጓ
አሐዱ፡ማኀበሮሙ አሐዱ ድጓ
አምንስቲቲ አም ቲቲ የሕማማት
አብዳነ፡አጥብብ አብ አጥ ቅዳሴ
አንጺሖ፡ሥጋሃ ሖ ጋሃ ድጓ፡የእመቤታችን
አእምሮቃላተ፡ጽድቅ ምሮ ቃላ ጾመ፡ድጓ
አኪሊልሰ፡ለእለ፡ይት፡ኤገሥዎ ልሰ ድጓ
አውድድ ድድ መስተጋብዕ
ኢያቄም፡ወለዳ ኢያ ለዳ ድጓ
ኢያድኀነኪ ነኪ ምዕራፍ
እለ፡ያማስኑ፡ዓፀደ፡ወይንነ ስኑ ምዕራፍ
እምሥራቀ፡ፀሐይ ራቀ ፀሐ ምዕራፍ
እምስብሐቲሆሙ ቲሆ አንቀብርሃን
እምቅድመ፡ይፍጥሮ እም ጥሮ ቅዳሴ
እምብዙኀ፡ፃማ፡አዓርፈከ እም ብዙ ፈከ መዋሥዕት
እምነ፡ፀሐይ፡ይበርህ፡ገጻ እም ፀሐ ገጻ አርባዕት
እስመ፡አልቦ፡ነገር እስ ልቦ ነገ ዝማሬ
እንተ፡በምድር፡ታንሶሱ እንድር ሶሱ ዝማሬ
እንዘ፡ንሰግድ፡ንብለኪ እን ለኪ መልክዕ
እንዘ፡ያርኢ እን ርኢ ጾመ፡ድጓ
እወ፡እግዚኦ እወ ዚኦ ዘይነግሥ
እግዚእ፡ወመድኀን ዚ ኀ ድጓ፡የልደት
እግዝእትየ ትየ ድጓ፡የእመቤታችን
ኪርያላይሶን ኪር ሶን የሕማማት
ኪያከ ኪያ ምዕራፍ
ካህናት ካህ ድጓ
ክህናት፡ወነገሥት ካህ ሥት አንቀጸብርሃን
ኮነ፡ብርሃን ኮነ አርያም
ወለቡ፡ጽራህየ ቡ ጽራ መስተጋብዕ
ወለዳንኤል ኤል ሊጦን
ወሊቃነ፡መላእክት ወሊ ቃነ ድጓ፡የልደት
ወልዕልት ልዕ ድጓ
ወሐራ፡ሰማይ ሐራ አንቀጸ፡ብርሃን
ወመድኅን ድጓ፡የልደት
ወማዕጠንታኒ፡ዘወርቅ ታኒ ድጓ
ወስእለተከ ተከ መዋሥዕት
ወቀጥቀጠ ወቀ ምዕራፍ
ወበህየ፡ገብሩ፡በዓለ ወበ ገብ ዝማሬ፡የልደት
ወበሰላም ወበ ላም ድጓ፡የጥምቀት
ወኃይልየ ልየ ምዕራፍ
ወንዜምር ምር አርያም
ወአነ፡አየድዕ ወአ ድዕ ቅዳሴ፡ማርያም
ወአጽገቦ ገቦ ድጓ፡የልደት
ወያርኢ፡ገጾ፡ላዕሌነ ገጾ መስተጋብዕ
ወይሁቦ ሁቦ አንቀጸ፡ብርሃን
ወይቤ፡ተፈጸመ፡ኵሉ ወይ ተፈ ጾመ፡ድጓ
ወይጠበልል ወይ ልል ቅዳሴ
ወገብረ ወገ ድጓ፡የጥምቀት
ወጸለሉ ለሉ የልደት፡ዝማሬ
ወጸቢሖ ቢሖ ጾመ፡ድጓ
ዋካ፡ወብርሃን ዋካ አርያም
ውእቱሰ ቱሰ ጾመ፡ድጓ
ውእቱኬ ጾመ፡ድጓ
ዓዲ ዓዲ ቅዳሴ
ዕርገቶ ድጓ፡የዕርገት
ዘ፡እንበለ፡እሳት፡ኣንደዶ ደደ ቅዳሴ
ዘሐመ፡ወሞተ ዘሐ ወሞ ጾመ፡ድጓ
ዘምድር፡ለብስ ብሰ ጾመ፡ድጓ
ዘበፀዳለ፡ብርሃኑ ዘቢ ሃኑ ቅድሴ
ዘተንእደ፡ጽፍሮሁ ሮሁ መልክዓ፡ማርያም
ዘአስተዳሎከ ዘአሎከ ጾመ፡ድጓ
ዙር አማርኛ
ዝ፡እንግዳ፡እምአይቴ፡ዘመጽአ ግዳ ድጓ
ዝናመ፡ተወን ወን ጾመ፡ድጓ
የሀበነ፡ሰላመ የሀ ላመ ድጓ
የዓሥር ሥር ጾመ፡ድጓ
የዓውዳ ውዳ ድጓ
የጐንደር ኢያሱ ወርቅ ይዟል በራሱ
ይሁብ፡ዝናመ፡ተወን ይሁ ወን ጾመ፡ድጓ
ይረውፁ ውፁ ጾመ፡ድጓ
ይግበሩ፡ለኪ ይግ ለኪ ምዕራፍ
ዮም፡ተወልደ ልደ ድጓ፡የልደት
ደመና፡ልብሳ ደ ሳ ቅዳሴ
ዲበ፡መንበረ፡ዳዊት ዲበ መን ድጓ
ዲበ፡ዕዋል ዲበ ዋል ድጓ፡የሆሣዕና
ዳግሚት፡ቀመር ዳግ ቀመ ምዕራፍ
ድኀረ፡ተሰብረ ድኀ ብረ ቅኔ፡ጉባኤ፡ቃና
ገብረ፡ሰላመ፡በመስቀሉ ገብ ባላ ቀሉ ጾመ፡ድጓ
ገብሩ፡ሎሙ ገብ ሎሙ አንቀጸ፡ብርሃን
ገጾ፡ላዕሌነ ገጾ መስተጋብዕ
ጋዳ፡ያበውኡ፡ቁርባነ ጋዳ ያበ ባነ ድጓ፡የልደት
ግብተ፡በረቅ ግብ ጾመ፡ድጓ
ግፍዖሙ፡እግዚኦ ግፍ የሕማማት
ጸሎታ፡ወስዕለታ ጸሎ ዝማሬ
ጸናጽል ጸና ጽል ቅዳሴ፡ማርያም
ጽራህየ ጽራ መስተጋብዕ
ፀሐየ፡ዓለምነ፡ፊቅጦር ፀሐ ፊቅ ሥላሴ፡ቅኔ
ፀሐይ፡ብሩህ ድጓ
ፀወንየ፡ወኃይልየ ፀወ ልየ ምዕራፍ
ፋሲካ፡ብሂል ፋሲ ሂል ድጓ፡የፋሲካ
ፍናወ፡ዚአኪ፡ገነተ ፍና ዚአ ምዕራፍ

የዓራራይ ዜማ ምልክቶች

በሙሉ በከፊል ከምን፡እንደተገኝ
ሀ ሐ ኅ
ህላዌ፡ዘአብ ህላ አብ ጾም፡ድጓ
ህልው፡ውእቱ ህል ውእ ድጓ
ለመስቀልከ፡ንሰግድ ለመ ግድ የሕማማት
ለመከየድየ ለመ የ ምዕራፍ፡መወድስ
ለሰማይ፡በደመና መና አርባዕት
ለቤተ፡ክርስቲይን ለቤ ያን ጾመ፡ድጓ
ለነዳይ፡ወለባዕላይ ለነ ላይ ድጓ
ለኤልያስ ለኤ ያስ ድጓ
ለወላዲ፡ይብልዎ ላዲ ልዎ ድጓ፡የስብከት
ለፅዋል ዋል ቅኔ፡ክብርይእቲ
ሐራሲ፡በዕርፈ፡መስቀል ራሲ ድጓ፡የአባ፡ሰላማ
ሐዋርያቲሁ፡ከበበ በበ ጾመ፡ድጓ
ሐፀራ፡ለባሕር፡በአናቅጽ ሐፀ ቅጽ ቅዳሴ
ሕንፄሃ፡ወሡራሪሃ፡አዳም ፄሐ ቅዳሴ
መብረቅ፡ዓውዱ መብ ውዱ ድጓ
መንግሥቱ፡ዘለዓለም ሥቱ ምዕራፍ
መድኃኒት፡ይእቲ ኃኒ ጾመ፡ድጓ
መጠወ፡ነፍሶ መጠ ድጓ፡የጳጉሜ
ምሥራቅ ምሥ ውዳሴ፡ማርያም
ምርጉዝ፡ለሐንካሳን ምር ካሳ ድጓ
ምስለ፡ሢመተ ድጓ
ምንትኬ፡ሰብ፡እ ዘይጸንሖ፡እሳት ምን ስብሳት ጾመ፡ድጓ
ምድረ፡በስነ፡ጽጌያት ምድ ስነ አርባዕት
ምድር፡አድለቅለቀት ምድ ለቅ ጾመ፡ድጓ
ሠ ስ
ሠላሳ፡፴ የጥምቀት፡ድጓ
ሠምረ፡ይሥሃለነ ሠም ውዳሴ፡ማርያም
ሥርጉት ጉት ጾመ፡ድጓ
ረፈቀ፡ምስሌሆሙ፡በድራር ፈቀ ሆሙ ጾመ፡ድጓ
ሰላም፡ለኪ ለኪ ውዳሴ፡ማርያም
ሰማይ፡ዳግሚት ሰማ ሚት ድጓ
ሰባኬ፡ወንጌል፡ነዋ ነዋ ድጓ
ሰአሊ፡ለነ ሰአ ድጓ
ሰገደ፡ጢስ ሰደ ጢስ አርያም
ሱራፌል፡ወኪሩቤል፡ይኬልልዋ ሱራ ቤል ድጓ
ሳዊሮስ፡ተው፡ተመለስ ሳዊ ለስ አማርኛ
ስንዴ፡በማዶ፡ይመስላል፡በረዶ ስንማ ዶረዶ አማርኛ
ቀተለ፡ግብፃዊ ቀተ ሃ የዮሐንስ፡ድጓ
ቃሎ፡ለል፡ዑል ቃሎ ዑል ድጓ
በማዕዶተ፡ዮርዳኖስ ኖስ አርያም
በቅድሜከ ሜከ አርባዕት
በትረ፡አሮን ሮን ድጓ
በአመድ፡ላይ፡ተንከባላይ ጸፍ የአማርኛ፡ግጥም
በአማን በአ ጾመ፡ድጓ
በከርሠ፡አዳም በከ ድጓ
በከበሮ በሮ ምዕራፍ
በዕንቈ፡ሰንፔር፡ትትሐነጽ ፔር አርያም
በዕዝኑ፡ሰምዓ በዕ ምዓ ድጓ
በዮርዳኖስ፡ተጠምቀ ዮር ዳኖ ድጓ
በደብረ፡ታቦር በደ ቦር ድጓ፡የደ፡ታቦር
በጎልጎታ በጎ ጎታ አርያም
ቡሩክ፡ዘይመጽእ ቡሩ ምዕራፍ
ቡበይ፡ላሜ፡ከምንጭ፡ወርደሽ፡ጠጭ ቡበ አማርኛ
ቡበይ፡እርዳ፡በይ ቡበ የአማርኛ
ቤተ፡ልሔም ልሔ ውዳሴ፡ማርያም
ቤቴል ቤቴ ድጓ
ተሐነፂ፡በጽድቅ ነፂ ድቅ አርባዕት
ተቀሥመ፡አፈው ተቀ ፈው ድጓ
ተቀበልዋ፡ለታቦት ዋ ቦት ጾመ፡ድጓ
ተቀነዩ፡ለእግዚአብሔር ነዩ ጾመ፡ድጓ
ተጋደይ
ተፈሥሒ ውዳሴ፡ማርያም
ትፀውር ትፀ ውር ጾመ፡ድጓ
ኃረይኩክሙ ኃረክሙ አርያም
ነሥአ፡ትእምርተ፡መስቀል ነሥ ድጓ፡የገብርኤል
ነቢየ፡ልዑል፡ተሰመይከ ነቢ ልዑ አርባዕት
ነዋ፡በግ ነዋ ግዑ ድጓ፡የዮሐንስ
ነገርኩ፡ስመከ፡ለሰብእ ነገ ስመ ድጓ፡የትንሣኤ
ነገደት፡ሮሜ ነገ ሮሜ ሠለስት
ነጸረ፡አብ ነጸ አብ ውዳሴ፡ማርያም
ነጸርኩ፡ይቤ ነጸ ይቤ ድጓ
ነፍስ፡ድኅንት ነፍ ድጓ፡የፍሬ
ናሁ፡ብርሃናተ ናሁ አርባዕት
ናሁ፡ንዜኑ ና ኑ ቅዳሴ
ንሴብሕ፡ኩልነ ንሴ የሕማማት
አምኂ ምኂ ጾመ፡ድጓ
አሠርገወ አሠ ገወ ድጓ፡የጽጌ
አስተብፅዕዎ አስ ዕዎ ድጓ
አበይተ፡ኃይላተ ይተ ጾመ፡ድጓ
አቡሁ ቡሁ ቅዳሴ፡እግዚእ
አብሮ፡ኮራ ኮራ ድጓ፡የዮሐንስ
አብዳነ፡አጥብብ አብ አጣ ቅዳሴ
አነኒ ነኒ ጾመ፡ድጓ
አንተ፡ውእቱ ድጓ
አንጐድጐደ አን ጐደ ቅዳሴ
አውጽአ፡ሠርፀ አው ርፀ ሠለስት
አይቴ፡ሐለፈ አይ ለፍ ቅኔ፡ዕጣነ፡ሞገር
አዳም፡ወሠናይት አዳም አርያም
አጥመቀ አርባዕት
አጥመቆሙ፡ዮሐንስ አጥ ንስ አርባዕት
ኢያውዓያ ኢያ ዓያ ድጓ፡የእመቤታችን
ኢይደግም፡እንከ ኢይ ንከ ጾመ፡ድጓ
እለ፡ተነበዩ እ በዩ ድጓ
እምቅዱሳን፡ቀደምት ሳን ሠለስት
እምአስካለ፡ወይን ወይ አርያም
እምድር፡እትወተ እም ወተ ድጓ፡የእመቤታችን
እስመ፡በዲበ፡ሠናይቱ እስዲበ ይቱ ሠለስት
እስመ፡በፈቃዱ ቃዱ ውዳሴ፡ማርያም
እቴ አደይ እቴ አደይ በባልሽ
እነብር፡ቤተ፡መቅደስ እነ ድጓ፡የእመቤታችን
እንዘ፡ንሰግድ፡ንብለኪ እን ለኪ መልክዕ
እግዚአብሔርሰ፡እምቴማን እግ ሔር ድጓ
እግዚእ ዚእ ውዳሴ፡ማርያም
እግዚኦ፡መሐረነ ዚኦ ምዕራፍ
ከመ፡አጥብ፡ዑ ብዑ ውዳሴ፡ማርያም
ከሣቴ፡ብርሃን ከሣ ሃን ድጓ፡የልደት
ኮነ፡ብርሃነ ኮነ አርያም
ኵሎ፡ምድረ፡በስነ፡ጽጌያት ኵሎ ምድ ስነ አርባዕት
ወሌሊትነ ትኒ ጾመ፡ድጓ
ወልደ፡እግዚአብሔር ወል አርያም
ወልድ አርባዕት
ወመጠወ፡ነፍሶ ወመ ጠወ ድጓ፡የጴጥ
ወሚካኤል፡አሐዱ፡፩ ሠለስት
ወሠርከ፡የዓርር ወሠ ርር ድጓ፡ዘአ፡ገሪማ
ወሠጠጠ ጠጠ ውዳሴ፡ማርያም
ወስኢለ፡ወትረ ወስ ትረ ጾመ፡ድጓ
ወቀዳሚተ፡መድኃኒትነ ወቀ ተሚ ውዳሴ፡ማርያም
ወበለስ፡አውጽአ፡ሠርፀ ለስ ሠለስት
ወበትንሣኤየ ወበ ኤየ ድጓ፡የትንሣ
ወኃይዝተ፡ወንጌል ወኃ ጌል ድጓ
ወአነ፡አየድዕ ወአ ድዕ ቅዳሴ፡ማርያም
ወአንተስ ተሰ ድጓ፡የገብርኤል
ወኢያሱኒ ወኢ ሱኒ ጾመ፡ድጓ
ወኢይሁብ፡ለባዕድ፡ክብረኪ ወኢ ዕድ አርባዕት
ወዓረቀ፡ለትዝምደ፡ስብእ ዓረ ቅዳሴ
ወያስተዴሉ አርባዕት
ወይ፡አይሸሽ፡ወይ፡አይዋጋ ሸሽ አማርኛ
ወይእዜኒ ዜኒ ጾመ፡ድጓ
ወይጠበልል ወይ ልል ቅዳሴ
ወገብረ፡ንጉሥ ወገ ሠለስት
ወጸሐፈ፡ጲላጦስ ፈ ጲ ጾመ፡ድጓ
ውቱረ፡ይከድንዋ፡በወርቅ ውቱ ይከ ድጓ፡የእመቤ
ዑቁ ጾመ፡ድጓ
ዓረጋዊ አርያም
ዓቢይ፡እግዚአብሔር ዓቢይ ጾመ፡ድጓ
ዓይኑ፡ዘርግብ ዓይ ግብ አርያም
ዖፍ፡ፅዕዱት ዓፍ ዱት ድጓ
ዘልፈ፡ነአኵቶ ዘል ነአ ጽጌ
ዘሮቤል፡ኮል ዘሮ ኮል ቅኔ
ዘተሣየጠ፡ዮሴፍ ዮሴ ው፡ማርያም
ዘንሙ፡ዝናማት ዘን ጾመ፡ድጓ
ዘአብሠረኒ፡በክብር ሠረ ውዳሴ፡ማርያም
ዘአጥመቀ፡በማይ መቀ አርያም
ዘዕጣን፡አንፀረ ፀረ አርያም
ዘይዜኑ፡ዘዚአከ፡ፈቃደ ቅዳሴ
ዘይገለብቦ አርባእተ
ዘይጸውም፡ወይጼሊ ዘይ ይጼሊ ጾመ፡ድጓ
ዘጋርወ፡ይኤዝዝ፡በገዳሙ ዘጋ ዝዝ ዋዜማ፡ቅኔ
ዝራዊ ናዝ ጾመ፡ድጓ
የወናግ ሎሌ ዩናኤል ባሻን
ያጠምቅ፡በኄኖን ያጠ አርያም
ይመስል ስል አርያም
ይሠርቅ፡ኮከብ ይሠ ድጓ
ይእዜሰ፡ተከሥተ፡ለቅዱሳን ምዕራፍ
ይከድነኪ፡ጽዮን ነኪ አርባዕት
ይከድንዋ፡በወርቅ ይከ ድጓ
ይደመሰስ፡በዮርዳኖስ ይደ ኖስ ድጓ
ደመና፡ለብሳ ደ ሳ ቅዳሴ
ደናግለ፡ይሰመያ ደና ግለ የደና፡ድጓ
ድንግል፡ወሰማይ ድን ውዳሴ፡ማርያም
ገብር፡ኤል፡ብሂል ገብ ሂል አርያም
ገብር፡ኤል፡አብሠራ ገብ ሠራ ድጓ፡የገብርኤል
ገደለው፡በሾተል የወ ሎሌ የአማርኛ፡ግጥም
ጌራ፡መድኃኒት ጌራ ጾመ፡ድጓ
ግበሩ፡ፍሬ፡ዘይደሉ ግበ ፍሬ
ጎል፡አግመረከ ጎል ድጓ
ጐሥዓ፡ልብየ ጐ ብየ አርባዕት
ጥምቀተ፡ኀርየ ጥም ኀር አርባዕት
ጥበበ፡ሐፀነተከ ጥበ ድጓ
ጸለየ፡ጴጥሮስ ጸለ ድጓ፡የጴጥሮስ
ጸገየ፡ወይን ጸገ ይን ድጓ፡የጽጌ
ጻፍርና መስነቅት ሐዛይ ሀ ሀባይ
ጽላት፡ዘሙሴ ጽላ ሙሴ ቅዳሴ፡ማርያም
ጽዕዱት ዱት ድጓ
ጽጌ፡ምድሮሙ ጽጌ ሮሙ ሠለስት
ጽጌ፡አስተርአየ ጽጌ የ ሠለስት
ፀወንነ፡ወኃይልነ ፀወ አርያም
ፃዑ ፃዑ ድጓ
ፈረስ፡ለንጉሥ ፈረ ጉሥ ድጓ፡የስብከት
ፈኑ፡እዴከ ፈኑ ዴከ ድጓ፡የስብከት